ደ.መ ኢየሱስ

ደብረ መድኃኒት ኢየሱስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን

Debre Medhanit Eyesus Ethiopian Orthodox Tewahedo Church

ነገር ግን ኢየሱስ። "ሕፃናትን ተዉአቸው፥ ወደ እኔም ይመጡ ዘንድ አትከልክሉአቸው፤ መንግሥተ ሰማያት እንደነዚህ ላሉ ናትና" አለ፤ - ማቴዎስ 19:14

Jesus said, “Let the little children come to me, and do not hinder them, for the kingdom of heaven belongs to such as these.” - Matthew 19:14

የማስታወቂያ ሰሌዳ

ወቅታዊ መልዕክቶች

Abiy Tsom

ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን
አሠሮ ለሰይጣን
አግአዞ ለአዳም
ሰላም
እምይእዜሰ
ኮነ
ፍስሐ ወሰላም

የሚቀጥለው የቅዳሴ አገልግሎት

የእሁድ Dec 26

6:30am - 10:00am

ምንባባት

  • ሮሜ 13:11-ፍጻሜ
  • 1ኛ ዮሐ 1:1-ፍጻሜ
  • የሐ ሥራ 26:12-ፍጻሜ
  • የዕለቱ ምስባክ
  • የዕለቱ ወንጌል: ዮሐ 1:1-ፍጻሜ

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

ማክሰኞ

ስብከት
7:00pm - 8:30pm

አርብ

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የዮሐንስ ወንጌል
7:00am - 8:30pm

መባ

"እግዚአብሔርን ከሀብትህ አክብር፥ ከፍሬህም ሁሉ በኵራት" - መጽሐፈ ምሳሌ 3:9

በባንክ ቀጥታ ክፍያ

እታች ያለውን ሊንክ ነክተው ቅጹን ያውርዱ

በአሁኑ ወቅት 311 አባላት አሉን።

ስለ እኛ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ

ኢትዮጵያዉያን የአይሁድን ሃይማኖት ከተቀበሉ በኃላ በየዓመቱ ወደ ኢየሩሳሌም ሊሳለሙ ይሄዱ ነበር ት.ሶ 3፤10 ይኸዉ ጉዞ እስከ ክርስትናዉ መምጣት የቀጠለ ሲሆን የኢትዮጵያ ንግስት ህንደኬ ጃንደረባ (የገንዘብ ሚንስትር) የሆነዉ ባኮስ በ 34 ዓ.ም (ከክ ልደት በኃላ) ኢየሩሳሌምን ተሳልሞ ሲመለስ በሠረገላዉ ተቀምጦ የኢሳያስን የትንቢት መጽሐፍ ያነብ እንደነበር እና የመጽሐፍንም ምስጢር ፊሊጶስ በተረጎመለት ጊዜ “ በዉሃ እንዳልጠመቅ የሚከለክለኝ ምንድን ነዉ ብሎ በመጠየቅ እየሱስ ክርስቶስ...

ደብረ መድኃኒት ኢየሱስ

የደብረ መድኃኒት ኢየሱስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በውድብሪጅ ቨርጅንያ የሚጊኝ ሲሆን በአካባቢው በሚገኙ በጎ ምዕመናን ተነሳሽነት አሳቡ ከተጀመረ በኋላ በአንድ ላይ በመሰባሰብ በማኅበርና በጸሎት እንዲሁም ወንጌልን በመማር ሲደራጅ ቆይቶ በ2610 Omisol Rd Woodbridge, VA 22192 አድራሻ በእግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድ ግንቦት 15/2002 (May 23, 2010) በዕለተ ጰራቅሊጦስ (መንፈስ ቅዱስ ለሐዋሪያት በወረደበት ቀን) ቅዳሴ ቤቱ ሊጀመር ችሏል። ....

ሰበካ ጉባኤ

ቅድስት ቤተክርስቲያን ዘመናዊ መዋቅር ያላት ሆና እንድትተዳደር በተደነገገው ህግ ቃለ ዓዋዲ መመስረት ጋር አብሮ የተጀመረ መንፈሳዊ ጉባኤ ነው። ሰበካ ጉባኤ በቃለ አዋዲ አንቀፅ 5 መሰረት የሚከተሉት አለማዎች አሉት። ቅድስት ቤተክርስቲያንን ለመጠበቅና አገልግሎቷም የተሟላ እንዲሆን ለማድረግ፤ የቤተክርስቲያንን አገልጋዮች ሐዋርያዊ ተግባር ለማደራጀትና እንደዚሁም ችሎታቸውንና ኑሮአቸውን ለማሻሻል፤ ምዕመናንን ለማብዛት እንደዚሁም በመንፈሳዊ ዕውቀት ጎልምሰው በምግባርና በሃይማኖት ...

አገልግሎቶች